1/
በዚህ #thread በክሪፕቶ spaceሱ ውስጥ ያሉ የትኛውንም አይነት ጥናቶች ለማድረግ የሚጠቅሙ ግብዓቶች ተዘርዝረዋል።የየትኛውም ግለሰብ እርዳታ ሳያስፈልግህ፤ የትኛውም ሰው እውቀት ላይ ሳትንጠለጠል ራስህን ማውጫ ስጦታዬን እነሆ።
❤️ + RT+ Bookmark

2/
በዚህ #MegaThread በክሪፕቶ አለሙ በሚደረጉ አጠቃላይ ጥናቶች ስራ ላይ አውላችሁ ልትጠቀሟቸው የምትችሉ በሴክተሩ ውስጥ ያሉ መዳሰስ ያለባቸውን ሁነቶችን ሁሉ የምናጠናባቸው ማጥኛ ግብዓቶች ተካተዋል።መረጃውን መለስ ብሎ ለመቃኘት bookmark አድርጉት

3/(b)
✧ ለቴክኒካል አናሊስስ የሚጠቅሙ ግብዓቶች :
• @coinglass_com (እንደGreed: ፈንዲንግ: ኦርደርቡክ ወዘተ የሚያጠቃልል ፕላትፎርም ነው።)
• @kingfisher_btc (በቀጥታ የሰዓቱን ኦርደሮችና የሊውኪዴሽን መጠንን ለማወቅ የሚጠቅመን የመረጃ ምንጭ ነው።)

4/
2️⃣➮ የዋሌቶችን እንቅስቃሴ ለመከታተል:
• @DeBankDeFi / @zerion - በጣም ጥሩ የሚባል የon-chain ዋሌት ትራክ ማድረጊያ ነው።
• @Dropstab_com - ታዋቂ ትሬደሮችም ሆኑ ሌሎች ትልልቅ ዋሌቶች የያዟቸውን ፖርትፎሊዮችን ለመከታተል ጠቃሚ ፕላትፎርም ነው።

5/
3️⃣➮ የOn-chain ጥናት ለማድረግ:
• @DuneAnalytics: የተለያዩ ስታትስቲክሶችን የያዘ የድህረገፅ ዳሽቦርድ ፕላትፎርም ነው።
• @bubblemaps: የቶክን አቅርቦት አከፋፈልን(Token Supply Distribution) ጥናት ለማድረግ የሚያገለግል ፕላትፎርም ነው።

5/(b)
• @nansen_ai: የጠለቁ ጥናቶችንና የኦንቼን ትራክ ማድረጊያ ፕላትፎርም ነው።
• @ArkhamIntel: የOn-chain ዋሌት መስተጋብሮችን(interactions) የምናጠናበት ግብዓት ነው።
• @Artemis__xyz: የOn-chain ግብይቶችን በጥልቁ የምንከታተልበት ፕላትፎርም ነው።

5/(c)
• @MessariCrypto: የገበያ ግንዛቦትን(Insights) ለማየት እና ሪሰርቾችን ለማድረግ የሚጠቅም ፕላትፎርም ነው።
• @intotheblock: በAI የታገዘ አናሊቲክሶች የሚገኙበት ፕላትፎርም ነው።
• @hotcontracts: "Hot" ኮንትራክቶችን ትራክ ማድረጊያ ፕላትፎርም።

5/(d)
• @Blockpour: የDeFi ትንታኔዎችን: ሊውኪዲቲና አርቢትሬጅ የሚጠቁም ነው።
• @apelikedotcom: ትራክ የተደረጉ ዋሌቶችን ኖቲፊኬሽን ለማግኘት የሚጠቅም ግብዓት ነው።
• @WhaleStats: የWhaleሎችን 🐳 እንቅስቃሴ ትራክ ለማድረግ የምንጠቀምበት ቋት ነው።

6/
4️⃣➮ የDeFi/Metric ግብዓቶች:
• @DefiLlama: የDeFi መመዘኛዎችን በጠለቀ መልኩ የምናገኝበት ፕላትፎርም ነው።
• @tokenterminal: የቶክኖችን ፋይናንሳዊ ሁነቶችና አጠቃላይ ገቢ የምናጠናበት ፕላትፎርም ነው።

6/(b)
• @revertfinance: የLPአችንን ጥንካሬ በቀጥታ በአፕሊኬሽኑ ላይ የምንከታተልበትን ሁነት የፈጠረ ፕላትፎርም ነው።
• @tallyxyz: በDAO ገቨርናንስ ፕሮፖዛሎች እና እንቅስቃሴዎች ዙሪያ መረጃዎች ከስር ከስር ሊገኙበት የሚችል ፕላትፎርም ነው።

7/
5️⃣➮ በክሪፕቶ ዙሪያ ያሉ ኢቬንቶችን ለመከታተል:
• @ApeOClock: አስፈላጊ ስለሚባሉ ቀናት እና ላውንቾች መረጃዎችን የሚሰጥ ፕላትፎርም ነው።
• @CoinMarketCal: በክሪፕቶው ዓለም የሚከወኑ ኢቬንቶችን አስቀድሞ የሚያሳውቅ ድህረገፅ ነው።

7/(b)
• @CryptoRank_io / @Token_Unlocks / @Dropstab_com / @DefiLlama: በቀጣይ ስለሚኖሩ የቶክን unlocks መረጃዎችን የምንሰበስብባቸው ግብዓቶች ናቸው።

8/
6️⃣➮ ለኢንቨስትመንት ጥናት የሚሆኑ ግብዓቶች:
• @MarketCapOf: የሁለት ፕሮጀክቶች ማርኬት ካፕን ማወዳደሪያ ፕላትፎርም ነው።
• @crunchbase: የቬንቸር ካፒታሎችን: የኢንቨስተሮች እንዲሁም የራውንድ መረጃዎችን ለመቃረም የሚረዱን ግብዓቶች ናቸው።

8/(b)
• @Crypto_Dealflow : የአንድ ፕሮጀክት የመጨረሻ ዙር ፈንዲንግ መረጃ የሚሰጥ ፕላትፎርም ነው።
• honeypot.is :የኢቴሪየም honey pot ማጣሪያ ፕላትፎርም ነው።
• @Token_Sniffer : የRug ስካሞችን ቼክ ለማድረግ የሚጠቅም ፕላትፎርም ነው።

9/
7️⃣➮ የኤርድሮፕ ግብዓቶች:
• @earndrop_io - ገና ያልወጡ ኤርድሮፖችን ለማግኘት የሚረዳ ፕላትፎርም ነወ።
✧ የኤርድሮፖች ካላንደሮች እና ትራከሮች ወዘተ:
• airdrops.io
• defillama.com
• coinmarketcap.com

defillama.com/airdrops
DefiLlama
DefiLlama is a DeFi TVL aggregator. It is committed to providing accurate data without ads or sponso...
airdrops.io
Crypto Airdrops List March 2024 » Find free airdrops & bounties!
lll➤ Searching for free crypto airdrops? Try airdrops.io! We aggregate the latest airdrops for March...
coinmarketcap.com/airdrop/
Take Part In CoinMarketCap's Exclusive Crypto Airdrops | CoinMarketCap
We list the current exclusive crypto airdrops calendar, including cryptocurrencies, tokens and other...
10/
8️⃣➮ ሴኪዩሪቲ
• @RevokeCash: የአፕሩቫሎች ሪቮክ
• @_joinfire: የትራንዛክሽኖቻችንን እሳቤዎችና ትግበራዎችን ለመረዳት የሚረዳን ፕላትፎርም ነው።

11/
የዚህ #thread ላይ የሚገኙ የትዊተር አካውንቶችን በሙሉ እንድትከተሏቸው ተመቻችቶ የቀረበ እና ትክክለኛ የዌብሳይት ሊንኮቻቸውንም ከራሳቸው ገፆች አግኝታችሁ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሆን ተደርጎ የታሰበ ነው።
መልካም ንባብ!🙏
💚💛❤️

Loading suggestions...