CryptoTalk-ET™ 🇪🇹
CryptoTalk-ET™ is the 1st Ethiopian crypto community-based academy working on blockchain & cryptocurrency education. And it's completely free. Join Us.
عرض في 𝕏سلاسل التغريدات
በ2025 ከክሪፕቶከረንሲው ዓለም ምን እንጠብቅ? [A pre-space_talk] #Thread 👇🏾 https://t.co/lsoc3ZkUiv
በእርግጠኝነት መናገር በሚቻል ሁኔታ በተለይ ከፋይናንሱ አለም ጋር አዲስ ላልሆነ ሰው ከዚህ በታች የተለጠፈው ምስል የማን እንደሆነ ለማወቅ ይቸገራል ማለት ይከብዳል። ድንገት ያላወቀው የሚኖር ከሆነ ግን ሰውዬው ዋረን ቡፌት ይባላል። የመጀመሪያ የኢንቨስትመንት የሽርክና ስራውን በ10...
#ቢትኮይንን_የኋሊት ይህ👇 ሰው በቢትኮይን ታሪክ የማይረሱ ክውኖችን ከፈፀሙ ግለሰቦች አንዱ ነው። ቀደምት የቢትኮይን ኮሚዩኒቲ አባል ሲሆን ስሙም ፕሌቶ ይባላል። የሚወሳውም የመጀመሪያውን የBitcoin RoadTrip ያደረገ ግለሰብ በመሆኑ ነው። #Thread🧵👇 https://t.co/E...
🔥 Thread: “Demystifying Cryptocurrencies: A Journey into the Digital Frontier” 🔥 #Crypto #Blockchain https://t.co/doDgfCSbjv
2024 የBase ኤኮሲስተም ጊዜ ይመስላል። በአሁኑ ወቅትም እጅግ ከፍተኛ የሆነ ሊውኪዲቲ ከSolana ቼይን ወደ Base ኤኮሲስተም እየተመመ ይገኛል። የSolana ሜም ኮይይኖች ከ20 እስከ 100 እጥፍ ሲያድጉ የበዪ ተመልካች ከነበራችሁ የBaseን እድገት ተጠቅማችሁ ከናሬቲቩ እን...
BlackRock has just entered RWA sector! #ብላክሮክ የRWA ሴክተሩን ተቀላቅሏል። ይህ ዜና ምናልባትም በክሪፕቶ ታሪክ እጅግ ጠንካራ ሁነት የሚፈጥር እንደሚሆን ይታመናል። የ$SOL ሜም ኮይኖች ብዙዎችን ሚሊየነሮች ማድረጉ ይታወሳል። የAI ቶክኖች ናሬቲቩ ከመጋ...
1⃣ Bitcoin mining has become a hot topic in recent years, and its potential impact on local communities is worth exploring. Today, let's talk about how bitcoin mining can benefit t...
1/ Coins vs. Tokens: Understanding the Difference In the world of cryptocurrencies, you often come across two terms: coins and tokens. While they may seem similar, there are funda...
1/ 📚Book Review: "Trading in the Zone"-Mark Douglas 📈 Trading in the Zone, published in 2001, is a must-read for traders looking to master the psychology of trading. With 240 page...
🧵 Ch 2: Bitcoin - The Pioneer Cryptocurrency 🚀 Welcome to Chapter 2. Today, we'll explore the fascinating world of Bitcoin, the pioneer cryptocurrency that revolutionized the digit...
1️⃣ የክሪፕቶ ምህዳሩ ተጧጡፏል።ገበያው ውስጥ ያለንን ስኬታማ ጉዞ ለማሳለጥ ታዲያ ከእውቀታችን በተጨማሪ ትኩስ መረጃዎችን ማግኘት ግድ ይለናል። መረጃዎችን ለመቃረም ታዲያ ሁነኛው ቦታ X ነው።ታዲያ ማንን እንከተል? መልሱን በዚህ #thread🧵👇🏾 እነሆ። https://t.co/Zusb...
1/ በዚህ #thread በክሪፕቶ spaceሱ ውስጥ ያሉ የትኛውንም አይነት ጥናቶች ለማድረግ የሚጠቅሙ ግብዓቶች ተዘርዝረዋል።የየትኛውም ግለሰብ እርዳታ ሳያስፈልግህ፤ የትኛውም ሰው እውቀት ላይ ሳትንጠለጠል ራስህን ማውጫ ስጦታዬን እነሆ። ❤️ + RT+ Bookmark https://t.c...